አትላንታ መካነ ሰላም ሴንት ሚካኤልና ኪዳነምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሐምሌ 1 ቀን 1999 ዓ/ም ተመሰረተ : ቤተ ክርስቲያኗ ከተመሰረተች ጀምሮ እስካሁን ከ2,500 በለይ ሕፃናትን በተወለዱ 40 ና በ80 ቀናቸው ጥምቀተ ክርስትናን ቤተ ክርስቲያናችን ፈፅማለች:: ከ167 ምእመናንን በቅዱስ ጋብቻ አገልግሎት ሰጥታለች: ወይም አጋብታለች:: ለተለያዩ ምእመናን ጸሎተ ፍታት አገልግሎት ሰጥታለች: ለታመሙ ሰወች በጸሎት አስባለች: ለሚጨነቁ ሰዎች የማፅናኛ ትምህርት በማስተማር ከበሽታቸው እንዲያገግሙ አድርጋለች: ዘወትር እሁድና ወር በገባ የቅዱስ ሚካኤልና የቅድስት ኪዳነምሕረት ወርኃዊ በዓላት ቅዳሴ: እንዲሁም በፆም ጊዜ ጧትና ማታ ጸሎት ታደርጋለች: ለብዙ ሰዎች ለእሚግሬሽንና ለፍርድ ቤት ድጋፍ በመጻፍ ለምእመናን ረድታለች::አሁንም ሰፊ አገልግሎት እየሰጥሰች ትገኛለች::
Atlanta Mekane Selam Saint Michael and Kidane Mehiret Ethiopian Orthodox Tewahedo Church was established on July 1, 1999. Since its establishment, the church has baptized more than 2,500 children, has offered prayer services to various believers, prayed for the sick, and still providing a wide range of services to this day.
Copyright © 2025 Mekane Selam Kidus Michael & Kidane Mehiret Church - All Rights Reserved.
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.